ሮድ ፓወር ባትሪ

ሮድ ፓወር ባትሪ በጃፓን የኢንዱስትሪ ደረጃ (JIS) መሠረት የተመረተ የሚታመን ጥራትን መለያው ያደረገ ነው። ለተለያዩ ተሽከርካሪዎች እንዲስማሙ ተደርገው የተሰሩት እነዚህ ባትሪዎች፣ አስተማማኝ የማስነሳት ኃይል ፣ ከፍተኛ አፈጻጸም እና ረጅም የአገልግሎት ዘመን በመስጠት ተሽከርካሪዎ ሁልጊዜ ዝግጁ እንዲሆን ያደርጋሉ ።

የሮድ ፓወር ባትሪን ከሌሎች የሚለዩት ዋና ዋና ባህሪያት የሚከተሉት ናቸው፦

  • የስታምፕድ ግሪድ ቴክኖሎጂ (Stamped Grid Technology):– ዝገትን የሚቀንስና የባትሪን ያለጊዜው መበላሸት ሙሉ በሙሉ የሚያስቀር ጠንካራ የፍርግርግ ንድፍ አለው ። ይህ ቴክኖሎጂ አስተማማኝና ዘላቂ ያደርገዋል ።
  • ረጅም የአገልግሎት ዘመን፦ አስተማማኝ የማስነሳት ኃይል እና ረጅም የባትሪ ዕድሜ እንዲኖረው በላቀ ቴክኖሎጂ የተመረተ ነው ።
  • ከፍተኛ የማስነሳት አቅም፦ ከፍተኛ የማስነሳት አቅምና ፈጣን ኃይል የመሙላት ብቃት ስላለው ተሽከርካሪዎን በማንኛውም ጊዜ ዝግጁ ያደርገዋል ።
  • ከፍተኛ የአየር ንብረት መቋቋም፦ ለከባድ የአየር ንብረት ሁኔታዎች ተብሎ በልዩ ሁኔታ የተነደፈ እና የተሰራ በመሆኑ በሙቀትም ሆነ በቅዝቃዜ ወቅት በብቃት ያገለግላል ።

ለምን ሮድ ፓወርን ይመርጣሉ?
ሮድ ፓወር ባትሪን መምረጥዎ በርካታ ጥቅሞችን ያስገኝልዎታል።

  • በስታምፕድ ግሪድ ቴክኖሎጂ (Stamped Grid Technology) የተሰራው ጠንካራ የፍርግርግ አወቃቀሩ ለረጅም ጊዜ የሚዘልቅ አገልግሎት እንዲሰጥ ያስችለዋል። ይህም በተደጋጋሚ ባትሪ ከመቀየር ወጪና እንግልት ይታደግዎታል።
  • ለከባድ የአየር ንብረት ሁኔታዎች ተብሎ የተሰራ በመሆኑ ፣ በተለያዩ ወቅቶችና ቦታዎች ላይ ተሽከርካሪዎ አስተማማኝ የማስነሳት ኃይል እንዲኖረው ያደርጋል ።
  • በጃፓን የኢንዱስትሪ ደረጃ (GIS) የተመረተ መሆኑ ለጥራቱና ለደህንነቱ ዋስትና ይሰጣል ።

የአጠቃቀም መመሪያ
ለባትሪዎ ረጅም ዕድሜ እና ደህንነቱ ለተጠበቀ አጠቃቀም የሚከተሉትን ቀላል መመሪያዎች ይከተሉ፣

  • አገጣጠም፦ ባትሪውን ሲገጥሙ የተሽከርካሪዎን አምራች መመሪያ ይከተሉ። ትክክለኛውን የፖዘቲቭ (+) እና የኔጌቲቭ (-) ተርሚናሎች ማገናኘትዎን ያረጋግጡ።
  • ጥገና፦ የባትሪው ተርሚናሎች ሁልጊዜ ንጹህ መሆናቸውን ያረጋግጡ። ዝገት ወይም አቧራ ካለ በጥንቃቄ ያስወግዱ።

የሽያጭ እና የአገልግሎት መረጃ
የሮድ ፓወር ባትሪዎችን በአቅራቢያዎ በሚገኝ የሞኤንኮ ቅርንጫፍ ወይም በተፈቀደላቸው የሞኤንኮ አከፋፋዮች ማግኘት ይችላሉ። ስለ ባትሪው ዓይነቶች ፣ ዋጋ እና የዋስትና አገልግሎት መረጃ ለማግኘት እባክዎ ይጎብኙን ወይም በደንበኞች አገልግሎት መስመራችን 7677 ላይ ይደውሉ።
ለተሽከርካሪዎ የተሻለ እና የሚታመን ኃይል ለመስጠት፣ ዛሬውኑ ሮድ ፓወር ባትሪን ይምረጡ።

Road Power Battery

Road Power Battery is distinguished by reliable quality, manufactured in accordance with the Japanese Industrial Standard (JIS). Designed to fit a wide range of vehicles, these batteries deliver reliable starting power, high performance, and a long battery service life, ensuring your vehicle is always ready for the road.

Key Features that Set the Road Power Battery Apart:

  • Stamped Grid Technology: Features a robust grid design that minimizes corrosion and completely eliminates premature battery failure. This technology ensures superior battery reliability and durability.

  • Long Service Life: Manufactured using advanced technology to provide dependable starting power and an extended battery lifespan.

  • High Cranking Capability: Offers high battery starting power and rapid charging efficiency, ensuring your vehicle is ready to go at any time.

  • Superior Climate Resistance: The battery is specially designed and built for harsh weather conditions, operating efficiently in both extreme heat and cold.

Why Choose a Road Power Battery?

Choosing a Road Power Battery offers you numerous advantages:

  • The robust battery structure, built with Stamped Grid Technology, allows for long-lasting service, saving you from the cost and hassle of frequent battery replacements.

  • Built for extreme climates, this battery ensures your vehicle has reliable starting power across various seasons and locations.

  • Manufacturing adherence to the Japanese Industrial Standard (JIS) guarantees both battery quality and safety.

Usage Instructions For the longevity and safe usage of your battery, please follow these simple guidelines:

  • Installation: Follow your vehicle manufacturer’s guide when installing the battery. Ensure you connect the battery’s Positive (+) and Negative (-) terminals correctly.

  • Maintenance: Ensure battery terminals are always clean. Carefully remove any rust or dust if present.

Sales and Service Information You can find Road Power Batteries at your nearest MOENCO branch or through authorized MOENCO dealers. For information on battery types, prices, and battery warranty services, please visit us or call our customer service line at 7677.

Choose Road Power Battery today for better and more reliable power for your vehicle.