የሞኤንኮ ኩባንያ ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ

የሞኤንኮ ኩባንያ ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብ/ም/ቤ/ጽ/ቤት የ 8100A የአጭር መልዕክት አሸናፊ የቶዮታ ሃላክስ ተሽከርካሪ ለባለ ዕድለኛው አስረከበ

የሞኤንኮ ኩባንያ ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብ/ም/ቤ/ጽ/ቤት የ 8100A የአጭር መልዕክት አሸናፊ የቶዮታ ሃላክስ ተሽከርካሪ ለባለ ዕድለኛው አስረከበ

ዛሬ ሰኔ 19 ቀን 2012 ዓ.ም ኩባንያችን ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብ/ም/ቤ/ጽ/ቤት ግምቱ 2.2 ሚሊዮን ብር (ከቀረጥ ነፃ) የሚገመት የቶዮታ ሃላክስ ተሽከርካሪ ያበረከተውን ስጦታ ለባለ ዕድለኛው የዳውሮ ዞን ነዋሪ ለሆነው የጤና ባለሙያ ለአቶ አብርሃም ታናሹ የድርጅታችን ዋና ስራ አስኪያጅ ሚስተር ፍራንሲስ አግቦንላሆር የንግድ ሚኒስቴር አቶ መላኩ አለበል ፣የታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብ/ም/ቤ/ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ ሮ ሮማን ገ/ስላሴ  እና ሌሎች የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በተገኙበት ስጦታውን በታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ህዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብ/ም/ቤ/ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ አስረክበዋል፡፡

የንግድ ሚኒስትሩ ለባለ እድለኛው የእንኳን ደስያለዎት መልዕክት ያስተላላፉ ሲሆን ከዚህም በተጨማሪ የሞኤንኮ ኩባንያ ከመንግስት ጎን በመቆም ለታላቁ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ያሳየው የላቀ ድጋፍ አድንቀዋል፡፡

የኩባንያችን የፋይናንስ ዳይሬክተር አቶ ሰይፈ ጌታሁን የእንኳን ደስያለዎ መልዕክት ለባለ እድለኛው ያስተላላፉ ሲሆን የህዳሴ ግድብ ጉዳይ የህልውናችን ጉዳይ ነው በማለት ይህንን ሃገራዊ የልማት እንቅስቃሴ ድርጅቱ እንደሚደግፍ እና ከመንግስት ጎን እንደሚቆም ተናግረዋል፡፡

ታላቁ ህዳሴ ግድባችን የአንድነታችንና የሉዓላዊነታችን መገለጫ!

ጤናችን ይጠበቃል ግድባችን ይጠናቀቃል!

      

MOENCO Handover One Toyota Hilux To The Ethiopia Office Of The National Council For The Coordination Of Public Participation On The Construction Of The Dam 8100A Lottery Winner

Today June 26, 2020. Addis Ababa, Ethiopia. In support of the Government and People of the Federal Democratic Republic of Ethiopia in support of the construction of the Great Ethiopian Renaissance Dam Project our Company has donated one Toyota Hilux worth about Birr 2.2 million (Duty free).

Our Company managing Director Mr.Francis Agbonlahor handed over the vehicle to the winner Ato Abreham Tanashu from Dawro Zone, Ethiopia in the presence of HE Ministry of Trade Melaku Alebel and HE W/O Roman Gebreselassie the Ethiopia Office of The National Council for the Coordination of Public Participation on The Construction of The Dam Head.

In his remarks at the event which took place at the GERD project Office in Addis Ababa, HE Minister Melaku Alebel said “Congratulations to the winner” and gave his gratitude for the donation and appreciated MOENCO for the gift.

Ato Seife Getahun, Finance Director of the company, said congratulations to the winner and said MOENCO has been playing an impactful roles in the social economic development of the country for the past 61 years since its inception; devoted to supporting government laudable programs including this historical event.

The Grand Ethiopian Renaissance Dam is our Dam and MOENCO will stand with this big Project.

#It’s my Dam#

#As we started it, we will finish it#


የሞኤንኮ ሁለት የቶዮታ አንቡላንሶችን እና የጽዳት ዕቃዎችን በስጦታ አበረከተ

የሞኤንኮ ሁለት የቶዮታ አንቡላንሶችን እና የጽዳት ዕቃዎችን በስጦታ አበረከተ

የሞኤንኮ ኩባንያ ሁለት የቶዮታ  አንቡላንሶችን ግምታቸው 4,000,000 የሆኑ እና 1.3 ሚሊዮን  ብር የሚገመት  የጽዳት ዕቃዎችን በስጦታ አበረከተ  

የሞኤንኮ ኩባንያ በዛሬው ዕለት ግንቦት 1 ቀን 2012 ዓ.ም ግምታቸው 4,000,000 የሚሆኑ ሁለት ቶዮታ አንቡላንሶችን እና 1.3 ሚሊዮን ብር የሚገመት የጽዳት ሳሙናዎችን እና ሳኒታይዘሮችን በሃገር አቀፍ ደረጃ  ለተቋቋመው  የብሄራዊ  የኮቪድ መከላከል ስራ ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ አስረክበዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የኩባንያው ሰራተኞች በጤና ጥበቃ እና በህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲውት በኩል በተደረገው የበጎ ፈቃደኞች የደም ልገሳ ጥሪ መሰረት ሰራተኞች የደም ልገሳ አድርገዋል፡፡

የኩባንየው ዋና ስራ አስኪያጅ Mr. ፍራንሲስ አግቦንላሆር  ስጦታውን ለሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ያስረከቡ ሲሆን በንግግራቸውም የሞኤንኮ ኩባንያ በኢትዮጲያ ውስጥ 61 ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን  ስራ ፈጠራን በማበረታታት እና በመደገፍ፣ ለሰራተኞች የስራ እድልን በመፍጠር  ፣ ዓመታዊ ታክስን እና ግብርን በአግባቡ በመክፈል እና ኃላፊነትን በመወጣት በተጨማሪም ማህበራዊ ኃላፊነቱን በተለያየ ጊዜ እየተወጣ የሚገኝ ተቋም ሲሆን ይህንንም ድጋፍ የኮሮና ወረርሽኝ በሽታን ለመከላከል ለሚደረገው ጥረት በኩባንያችን  እና ቅርንጫፎቻን በሚገኙበት ቦታዎች ስም ድጋፍ በማድረጋችን ደስተኛ ነን ብለዋል፡፡

 

አባሪ መረጃ

የሞኤንኮ ኩባንያ በኢትዮጲያ ውስጥ ከተቋቋመ 61 ዓመታትን የስቆጠረ ሲሆን በዋናነት በእንግሊዝ አገር የሚገኘው የኢንችኬፕ ኩባንያ አባል ነው፡፡ የሞኬንኮ ኩባንያ  ከቶዮታ ውጪ ከ 20 በላይ ብራንዶችን የሚያስመጣ ሲሆን ከነዚህም መሃል የኮማትሱ የግንባታ ስራ ማሽነሪዎች ፣ የ ኒው ሆላንድ የእርሻ መሳርያዎች ፣ ሱዙኪ ሞተር ሳክሎች እና የከሚንስ ጄኔሬተር በማስመጣት ይታወቃል፡፡

ኩባንያው በሃገሪቱ ውስጥ በተለያዩ ክልሎች የሚገኙ 9 ቅርንጫፎች እና 15 ዲለሮች አሉት፡፡ ኩባንያው ማህበራዊ ኃላፊነትን ከመወጣት አኳያ የተለያየ ተግባራትን እያከናወነ የሚገኝ ሲሆን ከዚህም ውስጥ በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ተቸግረው የሚገኙ  እናቶችና ሕጻናትን በሚረዳው የ ማዘር ኤንድ ቻይልድ ሪሃቢሊቴሽን ሴንተር በቋሚነት ይደግፋል፡፡

የሞኤንኮ ኩባንያ ከዚህ ቀደም በ ቤተመንግስት በተዘጋጀው  የከፍተኛ ግብር ከፋዮች የምስጋና እና የሽልማት መርሃ ግብር ላይ በመገኘት በ አግባቡ ኃላፊነታቸውን ከሚወጡ ተቋማት መሃል የ ፕላቲኒየም ዋንጫ ተሸላሚ መሆኑ ይታወሳል፡፡

 

MOENCO Donates Ambulances, Sanitary Items for the Fight against Covid-19

Saturday May 9, 2020. Addis Ababa, Ethiopia. In support of the Government and People of the Federal Democratic Republic of Ethiopia’s fight against the Covid-19 pandemic, the Motor and Engineering Company of Ethiopia (MOENCO) has donated Two Toyota Land Cruiser Ambulances  worth in the region of Birr 4 million as well as personal hygiene and sanitary materials like soaps and hand sanitizers valued at  Birr 1.3 million.

The Company handed over the two ambulances and the personal hygiene materials to the Covid-19 Resource Mobilization Committee today, represented by Minister for Peace, Mrs. Muferihat Kamil.

In his remarks at the event which took place at the MOENCO Head Office in Addis Ababa, the Managing Director, Mr. Francis Agbonlahor said “MOENCO is proud to have had the opportunity to play an impactful role in the social and economic development of the country for the past 61 years. MOENCO is dedicated to supporting government social programs, to job creation and the acquisition of skills, diligently paying our due taxes, investing in the mobility of the economy through our superior quality products and services and engaging in corporate social responsibility initiatives that positively impact lives. We are thankful to the Government for mobilizing intensive efforts across the country to fight the Covid-19 pandemic and we are pleased to be able to make these donations today to the Resource Mobilization Committee in support of these efforts by the Federal and Regional Governments”

About MOENCO

MOENCO is a subsidiary company of Inchcape PLC, a London based listed company operating in 33 countries across five continents and engaged in the Distribution and Retail in the premium and Luxury Automotive segments with more than 30 years of global partnerships with the World’s major auto makers including Toyota, BMW, Jaguar Land Rover, Mercedes, Volkswagen, Subaru and Suzuki. MOENCO, is the largest automotive company in Ethiopia, representing over 20 brands including Toyota, Komatsu, New Holland Agriculture, Suzuki, Wirtgen and Cummins. Through its value chain, MOENCO directly and indirectly employs 4,500 people.

 

MOENCO operates in Ethiopia through 9 owned branches in different parts of the country and also through 15 dealership outlets. Our Vision is to become Africa’s most Trusted Automotive distributor and Retailer. In our commitment to positively impact our communities, MOENCO has for the past 15 years, been a major donor to the Mother and Child Rehabilitation Center (MCRC), an NGO engaged in caring for more than 170 orphaned children. In the recent past, MOENCO has been a key contributor to the Great Renaissance Dam project and in 2019, MOENCO contributed significantly to the Beautification project (“Sheger”) of the City of Addis Ababa. In July 2019, MOENCO was presented the Platinum Award by HE Prime Minister Abiy Ahmed (Ph.D.) for being one of the highest taxpayers in the country.


Moenco Ethioia, find your toyota car and toyota parts.

GardX Vehicle Protection System

ሲኤክስ2 የተሸከርካሪ ቀለምና የውስጥ ክፍሎች መንከባከቢያ ሲስተም
የተሸከርካሪዎትን ቀለም እና የውስጥ ክፍሎች ለዘለቄታው ይንከባከቡ

የተሽከርካሪዎትን ውበት ለዘለቄታው መጠበቅ ይፈልጋሉ?

ተሽከርካሪዎት ቶዮታም ሆነ ኒሳን ፣ ሃዩንዳይ ወይም ሌላ ብራንድ ተሽከርካሪዎን በጋርዴክስ መጠበቅ እና ማስዋብ ይችላሉ፡፡

ተሽከርካሪዎት ለተለያዩ ጐጂ ነገሮች ተጋላጭ ነው

አሁን ያለንበት ዘመን አስቸጋሪ የሆነ የአየር ሁኔታ የተሸከርካሪዎትን የውጭ ቀለም ቅብ የሚጎዳ እና ለበርካታ በካይ ይዘቶች ተጋላጭ የሚያደርግ ነው፡፡ ከዛፍ ቅርንጫፍ የሚወርድ ብናኝ እስከ ቀጥተኛ የሆነ የጸሐይ ጨረር እና ጎጂ ነገሮች ተሸከርካሪዎትን ተጋላጭ ያደርጋሉ፡፡ አሲዳማ ይዘት ያላቸው ፈሣሶች እና ከዚህ በተጨማሪ በየጊዜው የቀለም ቅቡ ለመላላጥ ተጋላጭ የሚያደርጉ ነገሮች በመኖራቸው ቀደም ሲል ተሽከርካሪዎን በአዲስነቱ ሲገዙት የነበረው ውብ ገጽታ ተጠብቆ እንዲቆይ ተጨማሪ መከላከያ ያስፈልግዎታል፡፡

ጋርዴክስን ሲገዙ የሚከተሉትን ተጨማሪ አገልግሎት ለደንበኞች እንሰጣለን

የመስታወት መከላከያ፡- ይህ የመስታወት መከላከያ ተሸከርካሪዎትን በተሻለ መልኩ ደህንነቱ ተጠብቆ እንዲያሽከርክሩ የሚያስችልበት ዋንኛ ምክንያት የተሸከርካሪዎ የፊት መስታወት ከዝናብ ቅንጣቶች እንዲጠበቅ እና በፍጥነት ከመስታወቱ ላይ እንዲወርድ ማድረጉ ነው፡፡ በውጤቱም በፊት መስታወት ብዙ እርጥበት ባለመኖሩ የተሻለ እይታ እንዲኖሮት፣ ከዝናብ፣ ከበረዶ፣ ከጉም ቅንጣቶች እንዳይሸፈን በተጨማሪም ጨዋማነት ያላቸው፣ ልዩ ልዩ ብናኞች በመስታዎቶት ላይ እንዳይኖሩ ያደርጋል፡፡ የመስታወት መከላከያ (ግላስ ጋርድ) ለሁሉም አይነት የመስታወት ክፍሎች እንዲሆን ታስቦ የተዘጋጀ ምርት ነው፡፡ (የመስታወት መከላከያ ዋስትና የለውም)

የጎማ መከላከያ፡- ጋርድኤክስ የተሸከርካሪውን ቫልቭ ከጎማ መከላከያው ጋር በቀጥታ ለማያያዝ የሚያስችል መፍትሄ አለው፡፡ ጎማዎት በጉዞ ላይ የሚተነፍስ ከሆነ ወዲያውኑ ጎማውን አየር በመሙላት የተጎዳውን ክፍል ለመጠገን ያስችሎታል፡፡ ይህም አፋጣኝ ጉዳቱን ለመለየት እና ወደ ጐማ መቀየሪያ ወይም ጥገና አገልግሎት ቦታ ከመድረሶ በፊት በጊዜያዊነት የተጎዳውን ክፍል ለመጠገን ያስችሎታል፡፡

የአዋፋት ኩስ ማጽጃ፡- አዋፋት የሚጥሉት ኩስ ተሸከርካሪዎት ላይ በሚያርፍበት ጊዜ እይታን የሚጋርድ እና በግል ንጽህና ወይም ደህንነት ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ሊያስከትል የሚችል ሲሆን የተሽከርካሪዎት ውጫዊ የቀለም ክፍል ወዲያውኑ ከመሰል ነገሮች ካልጸዳ ቋሚ የሆነ ጉዳት የማስከተል አቅም አለው፡፡ ጋርድኤክስ ሲኤክስ2 ሴራሚክ የቀለም መከላከያ ምርቶች የአዋፋት ኩስ በተሸከርካሪዎት ቀለም ላይ ሊፈጥር የሚችለውን አሉታዊ ውጤት በመከላከል ጊዜ አግኝተው እንዲያጸዱት መልካም አጋጣሚን ይፈጥርልዎታል፡፡

 

CX2 Vehicle Protection System 
Protect your paintwork and interior for life
THE PROBLEM

In today’s harsh environment your vehicle’s exterior paintwork is exposed to a number of pollutants. From tree sap to UV rays, detergent to acid rain, regular
surface erosion means that your vehicle’s paintwork needs extra protection if you want it to retain that showroom-like appearance. And it’s not just your paintwork that’s under threat, everyday dirt and grime transferred by you, your family and your pets into your car, plus the threat of accidental spillage from drinks, food and other substances means that your interior is at constant risk from staining too.

ADDITIONAL FEATURES
And the benefits don’t stop there.

Glass Guard - Safety Feature. Creates a far safer driving environment by coating the windscreen with a formulation that repels rain and causes it to bead and aerodynamically run-off. Your area of vision dramatically improves by keeping glass free of rain, snow, frost, salt, dirt, bugs and grit. Glass Guard is suitable for all glass surfaces.

Tyre Guard - Safety Feature. If one of your vehicle Tyre's puncture, GardX has the solution. Just connect Tyre Guard to the Tyre's valve, depress the actuator and Tyre Guard will re-inflate the Tyre and repair the puncture. A quick, safe and simple temporary repair.

Bird Dropping Remover - As well as being unsightly and unhygienic, bird droppings, due to their corrosive nature can permanently damage your vehicle’s paintwork unless removed quickly. The GardX CX2 Ceramic paint protection system will delay the corrosive effect of bird droppings but paintwork damage will occur if the droppings are not removed in a timely manner. GardX Bird Dropping Remover will soften and neutralize droppings, allowing them to be removed quickly and easily.

 

 

Email: [email protected]

Telephone: +2518090 Ex 405 or 422


GARDX Vehicle protection system demonstration event

GARDX Vehicle protection system demonstration event

On Wednesday Feb 26, 2020, our Marketing and CEX department in collaboration with Inchcape PLC & GARDX arranged the demonstration of the complete vehicle protection system ( VPS )  called GARDX to MOENCO employees selected from different departments .

The demonstration was conducted on Wednesday, Feb 26 and Thursday Feb 27, 2020 first with the opening remark of Marketing and CEX director Daniel Zenebe by welcoming participants, introducing the International Development Manager of Gardx ( Mr. Richard Hage ) and giving short briefing about the product to attendants.

The event was a two days program on Wednesday and Thursday incorporating 80 participants divided in three groups from Sales, after sales, and branches. The two day program contained a classroom and demonstration secession.

Participants were able to see the live application of GARDX demonstrated by the GARDX expert and our paint technicians got a good opportunity to engage with the expert, ask questions and sharing experiences.

The GardX Vehicle Protection System with powerful Nanotechnology forms a highly resilient protective coating over paintwork that shields it from environmental pollutants and provides a spectacular high gloss showroom finish that retains its appearance wash-after-wash. The GardX System also protects a vehicle’s interior.  GardXʼStain Guard ensures that car seat fabrics and carpets will resist against staining and remain fresh, smart and clean.  For leather seats GardX Leather Guard will not only protect against stains, but will also keep

the leather soft and supple, like new for years. The Vehicle Protection System also provides glass guard and tire inflation making driving a far safer experience.

On top of your busy schedule and end of month sales rush, we thank you every one for the great participation and launching of GARDX in Ethiopia MOENCO.

 


JAPAN NATIONAL DAY COMPANY EXHIBITION AT THE EMBASSY OF JAPAN

JAPAN NATIONAL DAY COMPANY EXHIBITION AT THE EMBASSY OF JAPAN

Thursday Feb 20, 2020, Embassy of Japan hosted a Japanese National Day reception in which Government Officials, Diplomatic Corps, Representatives of International Organizations, etc… attended the event. On this occasion, the Embassy hosted company exhibitions in which Japanese companies introduce Japanese outstanding goods and technologies for the guests within the venue of the reception.We MOENCO’s were part of the event to show our premium Japanese brand TOYOTA SUV models cars to the diplomatic community and other invited guests. On the event nearly 500 people attended the exhibition which helped us to meet our existing and new customers and staying close to them.


moenco inventory

Annual Stock Inventory- Head Office

TO OUR ESTEEMED CUSTOMERS

We would like to inform you that, due to the Annual Inventory, we will NOT render service in our head office located Addis Ababa on Friday, December 06, 2019, starting from 4:30 p.m. and on Saturday December 07, 2019,Full day.

We apologies for any inconvenience.


Moenco Ethioia, find your toyota car and toyota parts.

Body and Paint Team Outstanding Achievement

Outstanding Team Work


The Body and Paint Team of the Aftersales Department have truly lived and exhibited the Key Performance Drivers Behaviours through a highly collaborative team spirit that won customer trust and loyalty. The Team have delivered the Paint Job Work of 6 Pick Toyota Pick-up vehicles within one week for Unilever Ethiopia.

The blue body paintwork executed has exceeded the expectation of the customer and brought an incredible reputation to MOENCO, particularly to the paint team of Aftersales Department.

  The Management of MOENCO would like to extend its sincere appreciation to the Aftersales Team, particularly to the Body and Paint Team for this outstanding Team Work. Your stunning performance at the body paintwork was timely and your professionalism and commitment embodies the company philosophy perfectly.

Let’s keep the culture and commitment of executing our job with high speed and excellence for the remaining months of the fiscal year to excel with exemplary and flawless teamwork.

Once Again, Congratulations on a job well done. We are proud of our Body and Paint team!
Thank you for being the Pride of our Company!


Moenco Ethioia, find your toyota car and toyota parts.

Mexico Branch Started Lunch Time Parts Sales

DEAR CUSTOMERS

We are pleased to announce that during lunchtime we are starting part sales service in Mexico branch to better meet our customers' need and provide a more effective and fast service.

 

ለክቡራን ደንበኞቻችን

የሞኤንኮ ኩባንያ የደንበኞቹን ፍላጐት የበለጠ ለማርካትና ሁሌም ቀልጣፋ እና ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት ያመች ዘንድ በሜክሲኮ የመለዋወጫ ሱቅ በምሳ ሰዓት ጭምር የሽያጭ አገልግሎት የሚሰጥ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን::

 


TOYOTA PART SALES AT KALITY MACHINERY BRANCH

TOYOTA PART SALES AT KALITY MACHINERY BRANCH

TOYOTA PART SALES AT KALITY MACHINERY BRANCH

DEAR CUSTOMERS

We are delighted to announce that we have started to sell TOYOTA genuine parts at our kality machinery branch.

For more information:

Please Call 8090  Ext 405/421/422

+ 251114343142

+ 251114343032

Address: MOENCO Kality Branch near kafdem Cinema

 

የቶዮታ መለዋወጫ ሽያጭ በቃሊቲ ማሽነሪ ቅርንጫፍ       

ውድ ደንበኞቻችን

የደንበኞቻችንን ፍላጎት በይበልጥ ለማርካት የቶዮታ መለዋወጫዎችን በቃሊቲ ማሽነሪ ቅርንጫፍ የሽያጭ አገልግሎት የጀመርን መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ

8090 በውስጥ መስመር   405/421/422 ይደውሉ

+ 251114343142

+ 251114343032

አድራሻ ፡ ቃሊቲ ማሽነሪ ቅርንጫፍ ከካፍደም ሲኒማ 700 ሜትር ገባ ብሎ   

Facebook

Twitter

YouTube


find your toyota car and toyota parts.

GO Green Ethiopia

Following the national 4 billion trees planting project which was officially launched by Prime Minister Abiy Ahmed, MOENCO’s employees planted over 500 trees on Monday July 29, 2019, at Adwa Park Addis Ababa. The campaign is set to mobilize national reforestation program backing the National Greening Initiative.  Mr Abiy kicked off the tree-planting exercise which is taking part in 1,000 sites across the country. And it planned to break world record through planting 200 million tree saplings on July 29, 2019 under the auspices of Green Legacy national project.

 

As part of this program , A press conference was held in Sheraton Hotel in Addis Ababa On Friday July 26,2019,            with  eight companies including Coca Cola , OCP group , National Tobacco enterprise  ( JTI ) , United beverages , Cepheus & Pitterds.

 

 

 

 

The organizer MLA (MihretAb Leuel & Associates Law Office ) , Ato Mihrete Ab Leul , stated that all this corporate companies are participating in this initiative to mark the companies full alignment  with the government national greening development program which aims to counter the effects of deforestation and climate change in the drought-prone country.

Our Managing Director Mr. Francis Agbonlahor, stated the huge importance of the national greening campaign and MOENCO as a supporter of mobility solution in Ethiopia, is very happy to be part of this campaign. Francis said “we believe in Ethiopia’s future, and continue to invest in Ethiopia what is good for business, for our customers and future generations”

Over 200 staffs participated in this ambitious campaign. We are privileged to be part of this historical event and will continue to support the initiative at all times.